ጋብቻ (MARRIAGE)

ጋብቻ ምንድን ነው? ጋብቻ በሁለት ተቃራኒ ፆታዎች መካከል የሚደረግ የአእምሮና የሥጋ ውህደት ነው። ጋብቻ የሚመሰረተው በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል ነው። ጋብቻን ማን መሰረተው? ጋብቻን የመሰረተው ልዑል እግዚአብሔር ነው የተመሰረተውም…

ንሰሃ (CONFESSION)

ንስሐ ምንድን ነው? ንስሐ ማለት አንድ ሰው በሠራው ጥፋት፣ ባደረገው ስህተት እና በፈጸመው ኃጢአት ማዘን፣ መፀፀት እና ዳግመኛ ያንን የመሰለ ኃጢአት ላለማድረግ የሚወስነው ጽኑ ውሳኔ ነው። በአጭሩ፣ ንስሐ ፍጹም የሕይወት…

ቁርባን (HOLY COMMUNION)

ምስጢረ ቁርባን፡ የቤተክርስቲያን ምስጢራት አክሊል ምስጢረ ቁርባን (Mystery of Eucharist) ከአምስቱ አዕማደ ምስጢራት አንዱ ነው፡፡ ሃይማኖታቸው የቀናና እውነተኛ የሃይማኖትን መንገድ ያቀኑ ቀደምት አበው (ሠለስቱ ምዕት) “ወነአምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን እንተ…

ጥምቀት (BAPTISM)

ምስጢረ ጥምቀት – የክርስትና መግቢያ በር የምስጢረ ጥምቀት ትርጉም ጥምቀት(Mystery of Baptism) የሚለው ቃል “አጥመቀ” (አጠመቀ) ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙም በተከማቸ ውሃ ውስጥ መነከር፡ መዘፈቅ፡ ገብቶ መውጣት ማለት…