የጥምቀተ ክርስትና ማመልከቻ ቅጽ (Baptism Application Form)

ማሳሰቢያ፦ ይህ ቅጽ በዐማርኛ እና በእንግሊዝኛ ተሞልቶ የተጠማቂዉ/ዋ ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ከአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ ጋር ተያይዞ ጥምቀተ ክርስትናዉ ከሚፈጸምበት አንድ ሳምንት ቀድሞ ለገዳሙ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ጽ/ቤት መቅረብ ይኖርበታል። Note:…